ለአርሶ አደሩ ኤሌክትሮኒክስ ኢ-ቫውቸር ስሲተም በጠቀም አፈረ መዳበረያ ሽያጭ እያከናወኑ ይገኛል
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልልዊ መንግስት በካፋ ዞን ጊምቦ ወርዳ በሾምባ ኩረ ቀበለ አዲሱን ኤሌክትሮኒስ ኢ-ቫውቸር ስስተም በመጠቀም በቀበለ ወስጥ የሚሰራ ግብርና ልማት ሰራተኛ ባቀርበው የአርሶ አደረ የአፈረ መዳበረያ የፍላጎት ዝርዝርና የሽያጭ ዋጋ ተመን መሠረት ባደርገ ጎጊባ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ሰራተኛና የማህበሩ ሰራተኛ ተቀናጅተው ለአርሶ አደሩ ኤሌክትሮኒክስ ኢ-ቫውቸር ስሲተም በጠቀም አፈረ መዳበረያ ሽያጭ እያከናወኑ ይገኛል።
አርሶ አደሩም መጋዘን ድረስ በመምጣት የአፈረ መዳበረያ ገዝተው እየወሰዱ ይገኛሉ.

4.ግብ (Mission)
5. ዓላማዎች (Objectives)
Leave a comment